Subscribers | 78,800 |
---|---|
Views | 8,644,547 |
Videos | 350 |
Country | GB |
Created | Feb 2021 (4 years old) |
Topics | Lifestyle_(sociology) Religion Society |
Actions |
Copy all info to clipboard
You can use it to paste it into ChatGPT and analyze the channel |
ነቢል ኢሚል እባላለው
የገበያ አስተዳደር ባለሞያ ነኝ
ለምን ለዚህ ቻናል ደንበኛ መሆን እንዳለባችሁ በትንሹ ለግለጽላችሁ
1. ቀለል ባለመልኩ አረብኛ ቋንቋ ለመናገር ያስችላችኋል
2. የተለያዩ የአረብ ሀገራት የአነጋገር ዘቤ እና ዋናው የአረብኛ ቋንቋ ለማወቅ ያስችላችኋል
3. ለአማርኛም ሆነ ለአረብኛ ተናጋሪ ጠቃሚ ስለሆነ
4. አስተያየታችሁ መሠረት አድርጎ የተመሠረተ ስለሆነ ፤ የፈለጋችሁት ርዕስ የሚቀርብበት ይሆናል
ቪድዮቹ በጊዚያዊነት በሳምንት አንዴ የሚጫኑ ሲሆን በዘላቂነት ደግሞ ሁለቴ ወይም ከዛ በላይ በሳምንት የሚጫኑ ይሆናል
ይህ ቻናል አስተማሪ ሰለሆነ አሁኑኑ ደንበኛ ይሁኑ፡፡
My name is Nabil Emil
I am a Marketing Expert
why should you subscribe to my channel
1. you can easily and quickly speak Arabic language
2. different accents of different Arabic speaking countries will be addressed
3. Both Arabic and Amharic speakers will be beneficiary
4. It's a comment based channel; you can create a title!!
The videos will be uploaded once a week, however; the upload interval will grow to twice or more times a week.
t.me/speak2reach
اسمي نبيل إميل
متخصص في التسويق
إشتركوا في القناة لانها سوف تساعد كل من يريد تحدث اللغة العربية او اللغة الامهرية بطلاقة
Published | Title | Description | Views |
---|---|---|---|
Jan 18, 2025 | ተጠሪ በአረብኛ #speaktoreach #አረብኛ_ቋንቋ #nabil | ... | 995 |
Jan 15, 2025 | #speaktoreach #አረብኛ_ቋንቋ #nabil #አረብኛ_ትምህርት #اللغةالعربية | ... | 44,011 |
Jan 10, 2025 | #ቋንቋ #speaktoreach #አረብኛ_ቋንቋ #nabil | ... | 1,980 |
Jan 02, 2025 | #አረብኛ_ቋንቋ #speaktoreach #ቋንቋ #አረብኛ_ተማሩ | ... | 73,866 |
Dec 31, 2024 | ደግመህ እንዳደውልልኝ በአረብኛ | ... | 2,773 |
Dec 23, 2024 | ለውጥ ያላገኛችሁ እነዚህን ባለመረዳታችሁ ነው ። | ... | 5,762 |
Dec 15, 2024 | አንዴ መስመር ላይ ጠብቀኝ በአረብኛ | ... | 14,393 |
Dec 10, 2024 | أسهل طريقة لتعلم اللغة الأمهرية أينما كنتم | قوموا بالتسجيل الان بأستخدام هذا الرابط: www.speaktoreach.e... | 2,236 |
Dec 06, 2024 | ከዚህ በኋላ የተባለውም ቢሆን የምትሉትም አይጠፋችሁም | ... | 13,836 |
Dec 02, 2024 | ታገሽኝ በአረብኛ | ... | 47,492 |
Nov 20, 2024 | አላደረገም ብላችሁ መናገር ብትፈልጉ እንዚህን ተጠቀሙ | ... | 5,489 |
Nov 10, 2024 | ሰለ "እንዴት" እና "ስንት" ከተረዳችሁ ለውጡን ማየት ትችላላችሁ | ... | 8,563 |
Nov 01, 2024 | አረብኛ እየተማራችሁ ከሆነ ፤ ሊያመልጣችሁ አይገባም | ... | 9,228 |
Oct 30, 2024 | እስከ መጨረሻ አዳምጪኝ በአረብኛ | ... | 43,327 |
Oct 25, 2024 | በሥራም ሆነ በተለመዱ ሁኔታዎች እነዚህን ጥያቄዎች ተጠቀሙ | ... | 14,565 |